Typography should be relevant and thought out. Type is so strong that it can make or break a
የህብረት ሥራ ማህበሩ መብት እና ግዴታ ለመፈጸም ፈቃደኛ የሆነ
እድሜው 18 አመት እና ከዛ በላይ የሆነ
ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው
ለስራ ማስኬጃ እና ለአስተዳደራዊ ስራዎች የሚውል የማይመለስ የመመዝገቢያ ክፍያ 1500 ብር መክፈል የሚችል
ወርሃዊ ዝቅተኛ መደበኛ ቁጠባ 500 ብር መቆጠብ የሚችል
መነሻ/ዝቅተኛ/ የአክሲዮን መጠን 2/2000/ ሲሆን እስከ 800,000 መግዛት ይቻላል
ከፋይል ጋር የሚያያዝ እንዲሁም ለቁጠባ ደብተር የሚሆን 2 ጉርድ ፎቶ ማቅረብ
ማንነቱን የሚገልጽ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃፈቃድ፣ ዲጂታል መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።